የኢትዮጵያውያን የባሕር በር ቁጭት
አዲስ አበባ ሐምሌ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባህር በርን አግባብ ባልሆነ መንገድ ማጣቷ የሁሉም ኢትዮጵያውያን የዘመናት ቁጭት ሆኖ ቆይቷል የባህር በርን በተመለከተ ፋና ዲጂታል ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በሰጡት አስተያየት የባህር በር ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም ብለዋል የመዲናዋ ነዋሪ የሆኑት ወሮ ሰብለ መኩሪያ የባህር በር ለሀገራችን የህልውና ጉዳይ መሆኑን ገልጸው ያለአግባብ የተወሰደብንን 8230 The post የኢትዮጵያውያን የባሕር በር ቁጭት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗