ሀገራዊ ምክክሩ የውጭ ጣልቃ ገብነትን ለማስቀረት ወሳኝ መድረክ ነው አቶ ማስረሻ ሰጤ

WELCOMEneutral2026-07-22 06:20:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ጠንካራ ሆና እንዳትወጣ የሚፈልጉ የውጭ ኃይሎችን ጣልቃ ገብነት ለማስቀረት ሀገራዊ ምክክሩ ወሳኝ መድረክ ነው አሉ የሰላም አማራጭን የተቀበሉት የምክክሩ ተሳታፊ አቶ ማስረሻ ሰጤ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ከትጥቅ ትግል የተመለሱ የተለያዩ የታጠቁ ቡድኖች አመራሮችና አባላት በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ላይ በንቃት እየተሳተፉ ይገኛሉ ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆኑት አቶ 8230 The post ሀገራዊ ምክክሩ የውጭ ጣልቃ ገብነትን ለማስቀረት ወሳኝ መድረክ ነው 8211 አቶ ማስረሻ ሰጤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]