የኮይሻ የኃይል ማመንጫ የመጀመሪያ ምዕራፍ የኮንክሪት ሙሌት ሥራ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ሐምሌ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የኃይል ማመንጫ ቤት የመጀመሪያ ምዕራፍ የኮንክሪት ሙሌት ሥራ ተጠናቅቋል የፕሮጀክቱ የሲቪል መሐንዲስ ይታገሱ አያሌው እንዳሉት ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ የኃይል ልማት ዘርፍ ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና ከጊቤ-3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ቀጥሎ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ነው የግድቡ የአርማታ ሙሌት ግንባታ ከመከናወኑ በፊት ከ7 ሚሊየን 8230 The post የኮይሻ የኃይል ማመንጫ የመጀመሪያ ምዕራፍ የኮንክሪት ሙሌት ሥራ ተጠናቀቀ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗