ለሱዳኑ ጦርነት አፍሪካዊ መፍትሔ ለማፈላለግ እየሰራሁ ነው ኢጋድ
አዲስ አበባ ሐምሌ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ለሱዳኑ ጦርነት አፍሪካዊ መፍትሔ ለማፈላለግ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ ተቋማት ጋር እየሰራሁ ነው አለ ኢጋድ በሱዳን ጉዳይ የሚመክረውን ሦስተኛ ዙር የልዩ መልዕክተኞች ስብሰባ በኬንያ ናይሮቢ አካሂዷል በመድረኩ ላይ በሱዳን ያለውን ቀውስ ለመፍታት እየተደረጉ ያሉ ጥረቶችን ትብብሮችና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ምክክር ተደርጓል ውይይቱ በሀገሪቱ 8230 The post ለሱዳኑ ጦርነት አፍሪካዊ መፍትሔ ለማፈላለግ እየሰራሁ ነው 8211 ኢጋድ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗