የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር አጋርነት ለቀጣናዊ ሰላም እና የጋራ ዕድገት
አዲስ አበባ ሐምሌ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘትና በቀይ ባሕር ላይ ቀጥተኛ ተሳታፊ መሆን በአካባቢው ብሎም በቀጣናው ሰላምን ለማስጠበቅ እንዲሁም ለቀጣናዊ ትስስር እና የጋራ ልማትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ቀይ ባሕር አፍሪካን ከእስያ እና ከመካከለኛው ምስራቅ ጋር የሚያገናኝ ስትራቴጂካዊ የንግድ መስመር ቢሆንም ከፍተኛ የባህር ላይ ውንብድና ህገ ወጥ የሰዎች እና የጦር 8230 The post የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር አጋርነት ለቀጣናዊ ሰላም እና የጋራ ዕድገት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗