በወጣቶች ተቃውሞ የገጠመው የህገ ወጡ ህወሓት የአፈሳ ወንጀል

WELCOMEneutral2026-07-22 06:20:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ህገ ወጡ የህወሃት ቡድን የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በግልጽ በመጣስ በትግራይ ክልል ወጣቶች ላይ እየፈጸመ ያለው የግዳጅ አፈሳ የእስራት እና የጭቆና ድርጊት ሊቆም ይገባል አሉ ከአፈሳው ያመለጡ የክልሉ ተወላጆች ወጣቶቹ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ቡድኑ ወጣቱን ትውልድ ለስልጣን ማራዘሚያና ለጦርነት ማገዶነት እየተጠቀመበት መሆኑ ክልሉን ለከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ ዳርጎታል 8230 The post በወጣቶች ተቃውሞ የገጠመው የህገ ወጡ ህወሓት የአፈሳ ወንጀል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]