ኢትዮጵያ የዱር ህይወት ጥበቃን ለትውልድ በማሻገር ከአፍሪካ ግንባር ቀደም ናት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ ሐምሌ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ኢትዮጵያ ለዘመናት ያከማቸችውን የዱር ሕይወት ጥበቃ ከትውልድ ወደ ትውልድ በማሸጋገር ረገድ ከአፍሪካ ግንባር ቀደም ናት አሉ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል 822060 ዓመታትን ለኢትዮጵያ የዱር ሕይወት8221 በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዚሁ ወቅት እንዳሉት 8230 The post ኢትዮጵያ የዱር ህይወት ጥበቃን ለትውልድ በማሻገር ከአፍሪካ ግንባር ቀደም ናት 8211 ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗