የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የዕለቱ ዐበይት መረጃዎች
አዲስ አበባ ሐምሌ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትናንትናው ዕለት በቡድን ተከፋፍለው መመካከር የጀመሩት ተመካካሪዎች ዛሬም በየቡድናቸው በመሆን መመካከር ቀጥለዋል 50 ተመካካሪዎችን በመያዝ በ80 ቡድን ተከፋፍለው መመካከር የጀመሩት ንዑሳን ቡድኖች በተሟላ ሁኔታ ከትናንት ከሰዓት ጀምሮ በየንዑስ ቡድናቸው አስር አስር በመሆን ምክክር በማድረግ ላይ ይገኛሉ ይህ ሒደት እስከ ነገ የሚቀጥል ይሆናል በዚህ ሒደት ተመካካሪዎች በሚመካከሩባቸው የአጀንዳ 8230 The post የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የዕለቱ ዐበይት መረጃዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗