የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና ልማትን ለማጠናከር ውጤታማ ተግባራት እየተከናወኑ ነው
አዲስ አበባ ሐምሌ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና ልማትን በማጠናከር ለነገው ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብ ውጤታማ ተግባራት እየተከናወኑ ነው አለ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው በመርሐ ግብሩ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ 8230 The post የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና ልማትን ለማጠናከር ውጤታማ ተግባራት እየተከናወኑ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗