የሀገራዊ ምክክር አዲስ ምዕራፍ
አዲስ አበባ ሐምሌ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተወካዮች መረጣና ከአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት በኋላ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ታሪካዊ የምክክር ጉባዔውን በአዲስ አበባ በይፋ መጀመሩ ይታወሳል ጉባዔው የመጀመሪያዎቹን አራት ቀናት በቅድመ ምክክር በትውውቅና በሥነ ሥርዓት ደንቦች ግንዛቤ ላይ ካሳለፈ በኋላ ትናንት ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ወደ ወሳኙ ምዕራፍ ተሸጋግሯል በዚህም ከ4 8230 The post የሀገራዊ ምክክር አዲስ ምዕራፍ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗