አዲስ አበባ የኦሮሚያ አካል እንድትሆን አማራጭ ሀሳብ ቀረበ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-22 09:09:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ የኦሮሚያ አካል እንድትሆን አማራጭ ሀሳብ ቀረበ‼️ √.ሀገራዊ የምምክር ጉባኤ ሰባተኛ ቀኑን ባስቆጠረበት ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ተመካካሪዎች በተመደቡበት አጀንዳ ዙሪያ 10 ተመካካሪዎችን በሚይዘው “ጥቃቅን” ቡድን ደረጃ የሁለተኛ ቀን “ምክክራቸውን” አከናውነዋል። √.ይህ የምክክር ሂደት ለሦስት ቀናት ያህል እንደሚቆይ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለተመካካሪዎች ባቀረበው “የሥራ ቡድን የምክክር ስልት” ሰነድ ላይ የተመላከተ ቢሆንም፤ ከስድስት በላይ ንዑስ አጀንዳዎች ያሏቸው አጀንዳዎች ላይ እየተመከካከሩ የሚገኙ “ቡድኖች” በተቀመጠው ግዜ ሂደቱን ላያጠናቅቁ እንደሚችሉ ተዘግቧል። ለኮሚሽኑ ለተመካካሪዎች ባቀረበው “የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎች – የውይይት መሪ ጥያቄዎች” ሰነድ መሰረት፤ “የአዲስ አበባ ሕጋዊ አቋም” አራት አማራጮች ቀርበውለታል። ተመካካሪዎች አራቱን…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]