አዲስ አበባ እስክንገባ ብቻችን እንሸከመዋለን ማለት አይደለም፥ ብዙ አጋሮች አሉን ።አዲስ አበባ በር ላይ ፋኖ አለ፣የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አለ ስለዚህ ብዙ ወዳጆች አሉን‼️” ሞንጀሪኖ
አዲስ አበባ እስክንገባ ብቻችን እንሸከመዋለን ማለት አይደለም፥ ብዙ አጋሮች አሉን ።አዲስ አበባ በር ላይ ፋኖ አለ፣የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አለ ስለዚህ ብዙ ወዳጆች አሉን‼️” ሞንጀሪኖ በአለም ታሪክ ከራሱ አቅም ይልቅ ይረዱኛል የሚላቸውን ሃይሎች አቅም ተማምኖ ጦርነት ውስጥ ለመግባት የሚወስን ሃይል የህወሃት ሃይል ብቻ ነው። ሰሞኑን ሞንጆሪኖ የተናገረችው ይሄንን ነው። ፌደራሉን ብቻችንን አንገጥመውም አይዟችሁ ስትል ተደምጣለች። ህወሃት የፕሪቶሪያን ስምምነት አፍርሳ ለዳግም እልቂት ጦርነት የምትደግሰው ከራሷ ሃይል ይልቅ በኤርትራ፣ በሸኔና በፋኖ ላይ ተማምና ነው። እንዲህ አይነት የድንቁርና ስሌት ለማስላት የህወሃት አባላትን መሆን ይጠይቃል። ለማንኛውም ማን ከማን ጋር እንደሚቆም ጦርነቱ ሲጀመር የምናየው ሆኖ ከራስ አቅም ይልቅ የሌላውን አቅም ተማምኖ ጦርነት እንደማግኔት የሚስብን…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗