መመሪያው በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ‼
መመሪያው በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ‼ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን «የአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ የትምህርት ቤቶች ፈቃድ አሰጣጥ እና እድሳት መመሪያ ቁጥር 992/2016» ውድቅ አደረገ። የሦስት ዳኞች ችሎት መመሪያው «ሕጋዊ ሥነ-ሥርዓት ሳይከተል የወጣ፣ ከሚኒስቴሩ ሥልጣን በላይ የሆነና ከበላይ ሕጎች ጋር የሚጋጭ» ሲል ብይን ሰጥቷል። ክሱ የተመሠረተው በሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት 132 ተማሪ ወላጆች ሲሆን፤ ትምህርት ቤቱ መመሪያውን ለመደበኛ ያልሆነ የክፍያ ጭማሪ እንደ ሕጋዊ መሣሪያ ተጠቅሞበታል ብለዋል። የወጣው መመሪያ በሀገር ውስጥና በውጭ ባለሀብቶች እንዲሁም የማኅበረሰብ ትምህርት ቤቶች ፈቃድና እድሳትን ለመደንገግ ያለመ እንደነበር የሚንበር ዘገባ አመልክቷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗