አዲስ አበባ 4 አማራጭ ቀለበላት‼
አዲስ አበባ 4 አማራጭ ቀለበላት‼ በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ሰባተኛ ቀን (ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም) ተመካካሪዎች በአዲስ አበባ ሕጋዊ አቋም ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በኮሚሽኑ የቀረበው የውይይት ሰነድ አዲስ አበባን 📌«ሲቲ ስቴት (ራስ ገዝ)»፣ 📌 «የፌደራል አካል»፣ 📌 «ራሷን የቻለች ክልል» ወይም 📌 «የኦሮሚያ አካል» ማድረግ የሚሉ አራት ዋና ዋና አማራጮችን ያካተተ ነው። በተጨማሪም የከተማዋ ወሰን፣ የስራ ቋንቋ፣ የበጀት ድርሻ፣ የፖሊስና ፍርድ ቤት ጉዳይ እንዲሁም ከኦሮሚያ ክልል ጋር ያላት ግንኙነት በንዑስ አጀንዳነት የቀረቡ ቢሆንም፤ የከተማዋ በፌደሬሽን ምክር ቤት እና በፌደራል መንግስት ላይ የሚኖራት ውክልና ግን ሳይካተት ቀርቷል። ተመካካሪዎች አጀንዳዎቹን ገምግመው የምክረ ሀሳብ ሰነድ ያዘጋጃሉ ተብሎ ይጠበቃል። #WasuMohammed video 👇Like +…
Read the full story at wasulife ↗