የኒው ዮርክ ከንቲባ ቤንጃሚን ኔታንያሁን "የጦር ወንጀለኛ» ሲሉ ከሰሱ‼
የኒው ዮርክ ከንቲባ ቤንጃሚን ኔታንያሁን "የጦር ወንጀለኛ» ሲሉ ከሰሱ‼ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ፣ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በፍልስጤማዊያን ላይ ለተፈጸሙት ጭፍጨፋ ተጠያቂ በመሆናቸው «የጦር ወንጀለኛ» ሲሉ በይፋ ከሰዋል። ማምዳኒ፤ ኔታንያሁ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ወደ ኒው ዮርክ በሚመጡበት ወቅት በሕግ ቁጥጥር ሥር እንዲውሉ የሚስችል ህግ ቢኖር ተፈፃሚ ሊያደርጉት ይችሉ እንደነበር ገልፀዋል። የፖለቲካ ተንታኞች ይህ የከንቲባው አቋም በአሜሪካ ሕዝብ ዘንድ ስለ እስራኤል መሪዎች ያለው አመለካከት እየተቀየረ መምጣቱንና ለወደፊቱ በትልልቅ የፖለቲካ ሥልጣኖች ላይ ጭምር ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር አመልክተዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗