የወረቀት ሳሙና ለገበያ ያቀረበችው ወጣት‼
የወረቀት ሳሙና ለገበያ ያቀረበችው ወጣት‼ የባቲ ከተማ ነዋሪዋ ወጣት ኢክራም ሙሐመድ ለአያያዝ ምቹ እና በግል ለመጠቀም የሚያስችል «ገንደዳዩ» የተሰኘ የወረቀት ሳሙና ፈጥራ ለገበያ አቅርባለች። ወጣቷ ለፈጠራዋ መነሻ የሆነው በተለያዩ ቦታዎች ስትንቀሳቀስ የእጅ መታጠቢያ ሳሙና አለማግኘቷ እንደሆነ ገልጻ፤ ምርቱንም በአካባቢዋ በሚገኙ ጥሬ ዕቃዎች እና እጅን በማይጎዱ ኬሚካሎች እንዳዘጋጀች አሚኮ ዘግቧል። የአባቷ እገዛ ያልተለያት ኢክራም፤ ምርቷን በባዛሮች በመሸጥ ከደንበኞች በጎ ምላሽ ማግኘቷንና በቀጣይም በብዛትና በጥራት ለማምረት እየሰራች መሆኑን ተናግራለች።በርች ብለናል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ…
Read the full story at wasulife ↗