ኢትዮጵያ የተቆላ ቡናን በኦንላይን አማካኝነት ለአለም ገበያ ልታቀርብ ነው

ZENA24NOWneutral2026-07-22 12:25:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ የተቆላ ቡናን በኦንላይን አማካኝነት ለአለም ገበያ ልታቀርብ ነው ዲኤችኤል ኤክስፕረስ ኢትዮጵያ እና ኢኤክስኤም ግሎባል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የኢትዮጵያን የመጀመሪያውን የበርካታ ብራንዶች የተቆላ ቡና የኢ-ኮሜርስ የውጪ ንግድ መድረክ በይፋ አስጀምረዋል፡፡ይህም የአገር ውስጥ ቡና ቆይዎች ሙሉ የተቀናጀ የውጪ ንግድ መፍትሔ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ዓለም አቀፍ ገበያዎችን በቀጥታ እንዲያገኙ ያስችላቸዋል። የኢኤክስኤም ግሎባል ዋና ሥራአስፈጻሚ አቶ ኢምራን ኑርሁሴን ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ይህ መድረክ በኢትዮጵያ ቡና ቆይዎች እና በዓለም ዙሪያ ባሉ የቡና አፍቃሪዎች መካከል ቀጥተኛ ድልድይ ይፈጥራል። ዲጂታል ፈጠራን፣ የደንብ ተገዢነት ሙያዊ ብቃትን እና የገበያ ተደራሽነትን በማጣመር፣ የኢትዮጵያ የቡና ብራንዶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማድረግ ከፍተኛ እሴት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]