ኢትዮጵያ መብራት አቋረጠችብች-ሱዳን‼️
ኢትዮጵያ መብራት አቋረጠችብች-ሱዳን‼️ የሱዳን የኢነርጂ እና ነዳጅ ሚኒስቴር በትናትናው ዕለት ሀምሌ 14/2018 ዓ.ም እንዳስታወቀው 'በመላ ሀገሪቱ የሚታየው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ በበርካታ ምክንያቶች የተከሰተ መሆኑን ጠቅሶ ከእነዚህም መካከል ከኢትዮጵያ ጋር በተዘረጋው የኃይል ማስተላለፊያ መስመር በኩል የሚደረገው የኤሌክትሪክ አቅርቦት መቋረጥ በዋናው መስመር ላይ ጉዳት መድረሱን ሌላኛው ፈተና መሆኑን ገልጿል። ሚኒስትሩ በካርቱም ከፍተኛ የተባለ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ችግር መፈጠሩን ጠቅሷል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗