በጣሊያን በቁጥጥር ስር በሚውልበት ወቅት ስለተገደለዉ ሞሮኳዊ ሰው ማብራሪያ እንዲሰጣት ሞሮኮ ጠየቀች
በጣሊያን በቁጥጥር ስር በሚውልበት ወቅት ስለተገደለዉ ሞሮኳዊ ሰው ማብራሪያ እንዲሰጣት ሞሮኮ ጠየቀች ሞሮኮ፣ በሰሜናዊቷ የጣሊያን ከተማ ቦሎኛ ውስጥ በቁጥጥር ስር በሚውልበት ወቅት ህይወቱ ያለፈውን የአገሪቱን ዜጋ ሞት አስመልክቶ የጣሊያን ባለስልጣናት ማብራሪያ እንዲሰጡ እየጠየቀች ነው። ይህ ክስተት በከተማዋ ከፍተኛ ተቃውሞ እንዲቀሰቀስ ምክንያት ሆኗል።የሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ የ42 ዓመቱን አብደራሂም ፋኪር ሞት ዝርዝር ሁኔታዎች "በሙሉ እንዲያብራሩ" እና ተጠያቂነትን እንዲሰፍን የጣሊያንን መንግስት ጠይቋል። ፋኪር በፖሊስ ተይዞ መሬት ላይ ከተጣለ በኋላ ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ፣ ሚኒስቴሩ ሮም ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ እንድትወስድ ጥሪ አቅርቧል።በተጨማሪም፣ በጣሊያን የሚገኘው የሞሮኮ ኤምባሲ ባወጣዉ መግለጫ “ክስተቱ ያጋጠመበት ሁኔታ በትክክለኛነት፣…
Read the full story at zena24now ↗