የትግራይ ህዝብ ብሄራዊ ህልውና የሚረጋገጠው በትግራይ ስትራቴጂካዊ አቅሞች አንድነትና አጋርነት ነው!!

ADDIS_NEWSneutral2026-07-22 13:32:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

የትግራይ ህዝብ ብሄራዊ ህልውና የሚረጋገጠው በትግራይ ስትራቴጂካዊ አቅሞች አንድነትና አጋርነት ነው!! የአብይ አህመድ ጀኖሳይዳዊ አገዛዝ ህዝባችን ላይ የፈፀመው ጀኖሳይድ በጠንካራ አንድነታችን በመመከት የፕሪቶርያው ስምምነት እንዲፈረም አድርገናል። ይሁን እንጂ ስምምነቱን ጥሶ ብሄራዊ ህልውናችንን አደጋ ላይ በመጣል ሰብኣዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቻችን ከልክሎ ያለ ጥይት ሊያጠፋን እየሰራ ቆይቷል፡፡ አገዛዙ በቅርብ ጊዜ ደግሞ ተላላኪዎቹን በማዝመት እንዲሁም በትግራይ ተወላጆች ስም ሰብስቦ የትግራይ ህዝብና መንግስት ተቆርቋሪዎች የማስመሰል ድራማ እንዲሰሩለት ያቀደውን ውጥን ስለ ከሸፈበት በትግራይ ህዝብና መንግስት ላይ የማጥቆር ዘመቻ በከፍተኛ ደረጃ እየሰራበት ይገኛል፡፡ የዘመቻው መነሻ ደግሞ ጀምሮ ያልቋጨውን የትግራይ ህዝብ ከምድረገፅ የማጥፋት ዓላማ ለማሳካት ያዘጋጀውን ወታደራዊ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]