(ዘ-ሐበሻ ዜና) የቀድሞው የኤርትራ የትምህርት ሚኒስትር እና በኢትዮጵያ የኤርትራ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው ያገለገሉት ፖለቲከኛና ዲፕሎማት አምባሳደር ሰመረ ርዕሶም በሕመም ምክንያት በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገለጸ።
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የቀድሞው የኤርትራ የትምህርት ሚኒስትር እና በኢትዮጵያ የኤርትራ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው ያገለገሉት ፖለቲከኛና ዲፕሎማት አምባሳደር ሰመረ ርዕሶም በሕመም ምክንያት በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገለጸ። አምባሳደር ሰመረ ሩእሶም እ.ኤ.አ. በ1976 ዓ.ም. የኤርትራ ሕዝባዊ ነፃነት ግንባርን (ህግደፍ/EPLF) የተቀላቀሉ ሲሆን፣ ለአርባ ዘጠኝ ዓመታት (ለግማሽ ክፍለ ዘመን ያህል) አገራቸውንና ሕዝባቸውን በታማኝነትና በከፍተኛ ወገንተኝነት ሲያገለግሉ መቆየታቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚ/ር ገልጿል። በትግሉ ዘመን የኤርትራ ሕዝባዊ ነፃነት ግንባር የውጭ ግንኙነት ክፍል ተወካይ፣ እና በኋላም በካርቱም የኤርትራ ቢሮ የደኅንነት አገልግሎት ኃላፊ ሆነው አገልግለዋል። ኤርትራ ከተገነጠለች በኋላም አምባሳደር ሰመረ በርካታ ከፍተኛ አገራዊና መንግሥታዊ…
Read the full story at zehabeshanews ↗