የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ተኛውን ዙር ቀሪ ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል በስምንት ምርጫ ክልሎች ለማካሄድ በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-22 14:30:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ተኛውን ዙር ቀሪ ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል በስምንት ምርጫ ክልሎች ለማካሄድ በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት በ8ቱ ምርጫ ክልሎች ለሚያስፈጽመው የ7ኛው ዙር ቀሪ ምርጫ ለመራጮች ምዝገባ እና ለድምፅ መስጫው ዕለት በሁሉም ጣቢያዎች ላይ አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነታቸውንና መሥፈርቱን ማማላታቸውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ለመቅጠር እንደሚፈልግ ቦርዱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ አመልክቷል። በመሆኑም መሥፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/recruitment በመጠቀም ከዛሬ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ማመልከት እንደሚችሉ ገልጿል። የምልመላ መሥፈርት፡- • ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣ • የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣ •…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]