"በህዝብ ደም መቃብር ላይ የሚገነባ የፖለቲካ ጥምረት ውስጥ አንገባም" ኦነግ-ኦነሰ
"በህዝብ ደም መቃብር ላይ የሚገነባ የፖለቲካ ጥምረት ውስጥ አንገባም" ኦነግ-ኦነሰ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (OLA) ከፍተኛ ኮማንድ ባወጣው መግለጫ፣ ህወሓት በኦሮሞ ሕዝብ መካከል መከፋፈልንና ጥርጣሬን ለመፍጠር እያደረገ ነው ያለውን እንቅስቃሴ በጥብቅ እንደሚቃወም አስታወቀ። ስራዊቱ በቅርቡ እየተሰራጩ ስላሉ የጥምረትና የትስስር ወሬዎች በሰጠው ምላሽ፡ 📌ማንንም ተሸክሞ ወደ ስልጣን እንደማያወጣ እና የኦሮሞ ሕዝብ ትግል የራሱን እጣ ፈንታ በራሱ የመወሰን እንጂ የሌሎች ኃይሎች መጠቀሚያ አለመሆኑን ገልጿል። 📌 የህወሓት አመራሮች "ከፋፍለህ ግዛ" በሚል የኦሮሞን ሕዝብ እርስ በርሱና ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር ለማጋጨት የሚያደርጉት ጥረት "ርካሽና የተጋለጠ ሴራ" ነው ብሎታል። 📌 የሕዝቦችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ የጥፋት ጂኦፖለቲካዊ ተንኮሎችንና አጋጣሚ ጠባቂ…
Read the full story at wasulife ↗