ዩክሬን በሩሲያ በርካታ ግዛቶች ላይ የድሮን ጥቃት ፈጸመች
ዩክሬን በሩሲያ በርካታ ግዛቶች ላይ የድሮን ጥቃት ፈጸመች የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ ትልቁ የኦንላይን ቸርቻሪ ኩባንያ መጋዘኖች ላይ ዳግም ጥቃት ያደረሱ ሲሆን፣ በዚህም 15 ሰዎች መጎዳታቸውን የኩባንያው መስራች እና የክልል አስተዳዳሪዎች አስታወቁ።በደቡብ-ምዕራብ በሚገኙ ሁለት ከተሞች ውስጥ በዋልድቢዌሪስ ኩባንያ የሚተዳደሩ የሎጂስቲክስ ማዕከላት በተፈጸሙ ጥቃቶች የተጎዱ ሲሆን፣ ሰራተኞችም ከአካባቢው እንዲወጡ መደረጉን ኩባንያዉ አስታዉቋል። ዩክሬን የኩባንያውን ተቋማት ስታጠቃ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን፣ ባለፈው ቅዳሜ በታምቦቭ እና በኤሌክትሮስታል ከተሞች በሚገኙ መጋዘኖች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ስምንት ሰዎች መገደላቸው ይታወሳል።የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ረቡዕ ዕለት እንደተናገሩት፣ ዩክሬን በክራስኖዳር እና በስታቭሮፖል ክልሎች የሚገኙ እና "ለሩሲያ ጦር የድሮን ክፍሎችን፣…
Read the full story at zena24now ↗