የፈታኋትን ሚስቴን እንዴት ታገባታለህ በሚል የግድያ ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

ZENA24NOWneutral2026-07-22 15:49:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፈታኋትን ሚስቴን እንዴት ታገባታለህ በሚል የግድያ ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ በቂም በቀል በመነሳት የግድያ ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በእስራት መቀጣቱ ተገልጿል።የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ተከሳሽ አብዲሳ አጥቦ የተባለ ሲሆን የግል ተበዳይ የሆነውን ግለሰብ እኔ የፈታኃትን ሚስት አንተ እንዴት ታገባታለህ በሚል ጫካ ውስጥ ተደብቆ በመጠበቅ እና በመደብደብ የግድያ ወንጀል መፈፀሙን ተናግረዋል። ፖሊስ በሰውና በአስክሬን ምርመራ ውጤት መዝገቡን በማደራጀት ክስ እንዲመሰረትበት ለዞኑ ዐቃቤ ህግ ይልካል፡፡የካፋ ዞን ዐቃቤ ህግ ከፖሊስ የደረሰውን የምርመራ መዝገብ መነሻ በማድረግ የኢፌዴሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 540 ላይ የተደነገገውን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]