#ዜናመሠረት ሰኞ በፍርድ ቤት የዋስትና መብት የተፈቀደለት ዶ/ር ሀብታሙ ዓለሙን የድሬዳዋ ፖሊስ "በሌላ ወንጀል እንፈልገዋለን" በማለት ሊለቀው ፍቃደኛ አለመሆኑ ተገለጸ
#ዜናመሠረት ሰኞ በፍርድ ቤት የዋስትና መብት የተፈቀደለት ዶ/ር ሀብታሙ ዓለሙን የድሬዳዋ ፖሊስ "በሌላ ወንጀል እንፈልገዋለን" በማለት ሊለቀው ፍቃደኛ አለመሆኑ ተገለጸ ድሬዳዋ ፖሊስ ዶክተር ሀብታሙን በተለይም ቀደም ሲል በጤና ባለሙያነት ያገለግል በነበረበት ወቅት በነበረው የህክምና ባለሙያዎች የመብት ጥያቄ እና እንቅስቃሴ ዙርያ እንደሚፈልገው መናገሩ ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/bfb
Read the full story at meseretmedia ↗