#ዜናመሠረት በአባይ ግዮን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ ዛሬ ጠዋት የድሮን ጥቃት ተፈፅሞ ምግብ ሲያዘጋጁ የነበሩ እናቶች መገደላቸው ተሰማ
#ዜናመሠረት በአባይ ግዮን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ ዛሬ ጠዋት የድሮን ጥቃት ተፈፅሞ ምግብ ሲያዘጋጁ የነበሩ እናቶች መገደላቸው ተሰማ የአይን እማኞች ለሚድያችን ዛሬ ምሽት በስልክ እንደገለፁት ጠዋት 4:30 ላይ የተፈፀመው ጥቃት ያነጣጠረው በገዳሙ ውስጥ "ቤተ-እግዚአብሔር" በመባል በሚጠራው እና እናቶች ለምዕመናን ምግብ ለማብሰል በሚጠቀሙበት ክፍል ላይ ነበር። በዚህም ምክንያት የሰው ህይወት አልፏል፣ በርካቶች ቆስለዋል፣ እንዲሁም ህንፃው ሙሉ በሙሉ ፈርሷል ተብሏል ዝርዝሩን ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/66b
Read the full story at meseretmedia ↗