ከፍተኛ ዝናብ ከፍተኛ ሙቀት‼

WASULIFEneutral2026-07-22 20:39:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከፍተኛ ዝናብ ከፍተኛ ሙቀት‼ ከሐምሌ 14 እስከ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት አስር ቀናት በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ የዝናብ ሥርጭት እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት:- ​📌ከፍተኛ ዝናብ:-በደቡብ ምዕራብ፣ ምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ሰሜን እና መካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ከመካከለኛ እስከ ከባድ ዝናብ ይኖራቸዋል። ​📌ከፍተኛ ሙቀት:- በቆላማ እና በሰሜን ምስራቅ አካባቢዎች (እንደ ኤሊ ዳር፣ ዱብቲ፣ አሳይታ፣ አዋሽ፣ ባቲ እና ጎዴ ያሉ) ከፍተኛ ሙቀት እንደሚመዘገብ ተጠቁሟል። ​📌 ማሳሰቢያ፦ ኢንስቲትዩቱ የሚጠበቁ አሉታዊ ተጽዕኖዎችን ለመከላከል የግብርና ሚቲዎሮሎጂ ምክረ ሀሳቦችን ከወዲሁ መተግበር እንደሚያስፈልግ አሳስቧል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]