ዱባይ ጎብኚዎችን ለመሳብ ቅናሽ እና ማበረታቻ ልትሰጥ ነው።
ዱባይ ጎብኚዎችን ለመሳብ ቅናሽ እና ማበረታቻ ልትሰጥ ነው። በባሕረ ሰላጤው ጦርነት ሳቢያ የቀነሰውን የቱሪስት ፍሰት ለማነቃቃት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) ታዋቂዋ የቱሪስት ከተማ ዱባይ ለወራት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ በመስጠት ጎብኝዎችን ልታበረታታ ነው። ቤተሰቦቻቸውን እና ጓደኞቻቸውን ወደ ዱባይ ለጉብኝት የሚጋብዙ የከተማዋ ነዋሪዎች ከ800 ዶላር በላይ ቅናሽ እና ልዩ መስተንግዶ እንደሚቀርብላቸው የዱባይ የመገናኛ ብዙኃን ጽህፈት ቤት ዛሬ አስታውቋል። ከአሁን ጀምሮ አስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ ድረስ ቤተሰቦቻቸውን እና ጓደኞቻቸውን ለጉብኝት የሚጋብዙ ነዋሪዎች ፦ - የሚያርፉበት ሆቴል - የምግብ - የጉብኝት ቦታዎች ትኬቶችን ጨምሮ የተለያዩ ጥቅማጥቆሞችን ያገኛሉ። ዱባይ በየዓመቱ 19.5 ሚሊዮን የሚሆኑ ጎብኚዎችን የምታስተናግድ የዓለም ታዋቂ የቱሪዝም መዳረሻዎች መካከል አንዷ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗