ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስለ ህወሃት‼️👇

ADDIS_NEWSneutral2026-07-23 05:59:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስለ ህወሃት‼️👇 ህወሓት አዲስ ነገር ለመስማት እና ለማየት ፍላጎት የለውም'-ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)‼️ ህወሃት ወደ መሬት መውረድ በማይችል ያረጀ አስተሳሰብና ሀሳብ የታጠረ ድርጅት ነው። ይህ ብቻ ሳይሆን ራሱን ወደ አደጋ የሚከቱ እርምጃዎችን ሲወስድ ቆይቷል፣አሁንም እየወሰደ ይገኛል። ይህ ደግሞ ጤና ያለው ድርጅት ባህሪ አይደለም። አዲስ ነገር ለመስማት ጆሮ የለውም፣አዲስ ነገር ለማየት አይን የለውም፣ፍላጎትም የለውም። አዲስ ነገር ለመስማት ዝግጁ ያልሆነ ድርጅት ለህዝቡ ጥሩ ስራ ይሰራል ተብሎ አይጠበቅም። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ሐምሌ 15 ስለህወሓት በትግርኛ ከተናገሩት ተተርጉሞ የተወሰደ @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]