ለዘመናት ሲንከባለሉ የነበሩ ችግሮች ላይ በምክክር መግባባት ላይ መድረስ የኢትዮጵያን የወደፊት እጣ ፈንታ ብሩህ ያደርጋል

WELCOMEneutral2026-07-23 06:20:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 16 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘመናት ሲንከባለሉ የነበሩ ችግሮች ላይ በምክክር መግባባት ላይ መድረስ የኢትዮጵያን የወደፊት እጣ ፈንታ ብሩህ ያደርጋል አሉ የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ80 ንዑስ ቡድኖች ያደራጀው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የውይይት ምዕራፍ ተጀምሯል የተጀመረው የንዑስ ቡድን ውይይት የሀገራዊ ምክክሩ ቁልፍ ምዕራፍ ነው ከፋና ዲጂታል ጋር ቆይታ ያደረጉ 8230 The post ለዘመናት ሲንከባለሉ የነበሩ ችግሮች ላይ በምክክር መግባባት ላይ መድረስ የኢትዮጵያን የወደፊት እጣ ፈንታ ብሩህ ያደርጋል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]