ሀገራዊ ምክክሩ እንደ ሀገር ያልሄድንበትና ያልሞከርነው አዲስ መንገድ ነው የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች
አዲስ አበባ ሐምሌ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ እንደ ሀገር ያልሄድንበት እና ያልሞከርነው አዲስ መንገድ ነው አሉ በምክክር ጉባዔው እየተሳተፉ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮቹ ኢትዮጵያ ለዘመናት የምትታወቀውና መገለጫዋ የሆነው የጦርነት አዙሪት ለድህነት እና ኋላቀርነት እንደዳረጋት ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል የኢዜማ ተወካይ አርክቴክት ዮሃንስ መኮንን የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ቀደም ባሉት ጊዜያት 8230 The post ሀገራዊ ምክክሩ እንደ ሀገር ያልሄድንበትና ያልሞከርነው አዲስ መንገድ ነው 8211 የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗