የአፍሪካን የጤና ሥርዓት በራሳችን የፋይናንስ ዐቅም የምንገነባበት ወቅት ላይ እንገኛለን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ ሐምሌ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአፍሪካን የጤና ሥርዓት በራሳችን የፋይናንስ ዐቅም የምንገነባበት ታሪካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ በጋና አክራ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት አስቸኳይ ልዩ የመሪዎች የጤና ጉባዔ ላይ የኢትዮጵያን ተሞክሮና ለቀጣይ የአህጉራችን የጤና አቅጣጫ ያለንን ቁርጠኝነት አጋርተናል ብለዋል የውጭ 8230 The post የአፍሪካን የጤና ሥርዓት በራሳችን የፋይናንስ ዐቅም የምንገነባበት ወቅት ላይ እንገኛለን 8211 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗