የግብፅ መሰረተ ቢስ ውንጀላና የኢትዮጵያ እውነታ
አዲስ አበባ ሐምሌ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 85 ከመቶ በላይ የሚሆነው የዓባይ ወንዝ ምንጭ ብትሆንም ለዘመናት በቅኝ ግዛት ዘመን በተፈረሙ ስምምነቶችና ሴራዎች ከአብራኳ በወጣው ወንዝ የመጠቀም መብቷ ተነፍጎ ቆይቷል የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት በተለይ ግብፅ ወንዙ ላይ በብቸኝነት ለማዘዝ የሚያደርጉት ጥረት የኢትዮጵያን ተጠቃሚነት ለመገደብ የነበራቸው አቋም እና የሄዱበት የክፋት ጥግ በየትኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የለውም 8230 The post የግብፅ መሰረተ ቢስ ውንጀላና የኢትዮጵያ እውነታ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗