ብልፅግና ፓርቲ የሕዝብን ኑሮ ለማሻሻል የጀመራቸው ተጨባጭ ለውጦች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አቶ አደም ፋራህ

WELCOMEneutral2026-07-23 06:20:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በፓርቲና በመንግሥት የተቀናጀ አመራር የሕዝብን ኑሮ ለማሻሻል የጀመራቸው ተጨባጭ ለውጦች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የብልፅግና ፓርቲ ምፕሬዚዳንትና የዋና ጽቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ በ2018 በጀት ዓመት በፓርቲና በመንግሥት ቅንጅት በስራ ዕድል ፈጠራ በገበያ ማረጋጋትና በኑሮ ውድነት ቅነሳ ዙሪያ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን የገመገመው መድረክ ተጠናቅቋል አቶ 8230 The post ብልፅግና ፓርቲ የሕዝብን ኑሮ ለማሻሻል የጀመራቸው ተጨባጭ ለውጦች ተጠናክረው ይቀጥላሉ 8211 አቶ አደም ፋራህ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]