መመካከር ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት የሚጣል መሠረት ነው
አዲስ አበባ ሐምሌ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሺህ ዓመታት የታሪክ ባለቤት የበርካታ ቋንቋዎች ባሕሎች እምነቶችና ማንነቶች መኖሪያ ሀገር ናት ይህ ብዝኃነት የሀገሪቱ ሀብትና ጥንካሬ ቢሆንም በአግባቡ ካልተያዘ የልዩነትና የአለመግባባት ምንጭ ሊሆን ይችላል ልዩነቶችን በግጭት ሳይሆን በውይይት ለመፍታት የተለያዩ ዕይታዎችን በአክብሮት ለማዳመጥ እና የጋራ መፍትሔ ለመፍጠር የሚያስችለው መንገድ ሀገራዊ ምክክር ነው በመከናወን ላይ ያለው 8230 The post መመካከር ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት የሚጣል መሠረት ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗