ህገ ወጡ ሕወሓት የትግራይን ወጣቶች እያፈሰ ወደ ስልጠና ካምፕ እያስገባ ነው

WELCOMEneutral2026-07-23 06:20:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ህገ ወጡ ሕወሓት የክልሉን ወጣቶች እያፈሰ ወደ ስልጠና ካምፕ እያስገባ ነው አሉ ህገ ወጡ ሕወሓት የመደመር መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያቀርብለትን የሰላም ጥሪ ችላ በማለት የጦርነት ጉሰማውን የቀጠለ ሲሆን ቡድኑ በፕሪቶሪያ ስምምነት የተገኘውን የሰላም አማራጭ በመተው የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር አፍርሶ የጦርነት ያለህ እያለ ይገኛል ከመላው የክልሉ 8230 The post ህገ ወጡ ሕወሓት የትግራይን ወጣቶች እያፈሰ ወደ ስልጠና ካምፕ እያስገባ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]