ህገ ወጡ ህወሓት በትግራይ ክልል መኖር የማያስችል ሥርዓት አልበኝነት ፈጥሯል አቶ ሀፍቱ ኪሮስ
አዲስ አበባ ሐምሌ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን በትግራይ ክልል መኖር የማያስችል ሥርዓት አልበኝነት ፈጥሯል አሉ የስምረት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ምፕሬዚዳንት ሀፍቱ ኪሮስ አቶ ሀፍቱ እንዳሉት በአሁኑ ወቅት ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን የክልሉን ወጣቶች ለሌላ አሳልፎ መሸጥን ጨምሮ የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳ በማካሄድ ከፍተኛ ግፍና መከራ እያደረሰ ነው በክልሉ ህግና ሥርዓት በመፍረሱ ምክንያት 8230 The post ህገ ወጡ ህወሓት በትግራይ ክልል መኖር የማያስችል ሥርዓት አልበኝነት ፈጥሯል 8211 አቶ ሀፍቱ ኪሮስ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗