ጀግና አባት‼

WASULIFEneutral2026-07-23 10:04:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጀግና አባት‼ ልጃቸውን በፖሊስ አስይዘው መስክረው አሳሰሩት‼ በጂማ ዞን ጮራ ቦቶር ወረዳ ነዋሪ የሆኑት አቶ ለቺሳ ደፋር፣ የ16 ዓመት ልጃቸው የሰረቀውን ሞተር ሳይክል ለፖሊስ ጥቆማ በመስጠትና ፍርድ ቤት ቀርበው በመመስከር የ3 ዓመት እስራት እንዲፈረድበት በማድረግ አስደናቂና አርአያታዊ የሀቀኝነት ተግባር ፈጽመዋል። አቶ ለቺሳ ለዚህ ውሳኔያቸው በሰጡት አድናቆት የሚያስቸር ምላሽ፡ «ልጄ ከስህተቱ መማር አለበት፤ ባለሞተሩም ለፍቶ ያፈራውን ሀቅ ማጣት የለበትም» ብለዋል። የሰው ሀቅ ላለመቀበልና ልጃቸውን በስነ-ስርዓት ለማነጽ አባት ያሳዩት ይህ ቀና ስብዕና እና ለህግ የበላይነት ያሳዩት ታማኝነት በብዙዎች ዘንድ ትልቅ አድናቆትን አትርፎላቸዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]