በቀይ ባሕር ቀጣና የሚደረጉ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን እደግፋለሁ የአፍሪካ ኅብረት

WELCOMEneutral2026-07-23 10:20:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 16 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት በቀይ ባሕር ቀጣና ዘላቂ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን የሚደረጉ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን ሙሉ በሙሉ ይደግፋል አሉ የኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሀሙድ አሊ ዩሱፍ ሊቀመንበሩ ባወጡት መግለጫ ለዓለም የንግድ እንቅስቃሴ እጅግ ስትራቴጂያዊ በሆነው የቀይ ባሕር የውኃ መስመር በንግድ መርከቦች ላይ እየተሰነዘሩ ያሉ ጥቃቶች ለቀጣናው ከፍተኛ ስጋት መሆናቸውን አመልክተዋል ኅብረቱ 8230 The post በቀይ ባሕር ቀጣና የሚደረጉ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን እደግፋለሁ 8211 የአፍሪካ ኅብረት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]