ስለ ስነ-ተዋልዶ ጤናዎ የሚጠይቁት ነገር ኖሮዎት ማንን መጠየቅ እንዳለብዎት ግራ ገብቶዎታል?

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-23 10:32:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ስለ ስነ-ተዋልዶ ጤናዎ የሚጠይቁት ነገር ኖሮዎት ማንን መጠየቅ እንዳለብዎት ግራ ገብቶዎታል? በቴሌግራም ላይ የእርስዎ ታማኝና ምስጢረኛ የስነ-ተዋልዶ ጤና አማካሪ ከሆነው ከወደ-ሳሎን (Wede_Salon) AI ቴሌግራም ቻትቦት ጋር ይተዋወቁ። ስለ ፍቅር ግንኙነት፣ ስለ ሰውነት ለውጥ ወይም ስለ ስነ-ተዋልዶ ጤና ማወቅ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ጥያቄ ያለምንም ስጋትና ፍርሃት መጠየቅ ይችላሉ። - ስም፣ ምዝገባ ወይም ማንኛውንም የግል መረጃ አንጠይቅም። ምስጢርዎ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ነው። - በፅሁፍ ወይም በድምፅ መልዕክት በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ ወይም በእንግሊዘኛ ማውራት ይችላሉ። - አስተማማኝ መረጃ በሚፈልጉበት ሰዓትና ቦታ ሁሉ ያገኛሉ። ስለ ስነ-ተዋልዶ ጤናዎ ትክክለኛውን ምላሽ በራስዎ ምርጫ ማግኘት ይጀምሩ! ውይይት ለመጀመር ሊንኩን ይጫኑ፦👇…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]