ፈረንሳይ በህጻናት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ እገዳ ጣለች

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-23 10:32:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፈረንሳይ በህጻናት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ እገዳ ጣለች የፈረንሳይ ሕግ አውጪዎች ከ15 ዓመት በታች ያሉ ህጻናት ማህበራዊ ሚዲያን እንዳይጠቀሙ የሚያግድ ሕግ በማጽደቅ የመጀመሪያዋ የአውሮፓ ሀገር ሆናለች። የፈረንሳይ መንግሥት ይህን ውሳኔ የወሰነው ህጻናትን ከማህበራዊ ሚዲያ ሊደርስባቸው ከሚችለው ጉዳት ለመጠበቅ መሆኑን ገልጿል። በአዲሱ ሕግ መሠረት ነሐሴ 26 ጀምሮ ከ15 ዓመት በታች ያሉ ህጻናት አዲስ የማህበራዊ ሚዲያ መለያ መክፈት አይችሉም። የማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎችም የተጠቃሚዎችን ዕድሜ የሚያረጋግጥ ሥርዓት መተግበር ይኖርባቸዋል ተብሏል። ሀገራት ህጻናት ማህበራዊ ሚዲያን እንዳይጠቀሙ የሚያግድ ሕግ በማውጣት ላይ ናቸው። ለመሆኑ እስካሁን እነማን ይህንን ህግ አጸደቁ ? ህጉ ተግባራዊ የሆነባቸው ሀገራት 🇦🇺 አውስትራሊያ ፦ ይህንን ውሳኔ ያሳለፈች የመጀመሪያዋ ሀገር…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]