"በአሁኑ ጊዜ ለስፖርት ውርርድ ፈቃድ የተሰጠ ማንኛውም ተቋም የለም" - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
"በአሁኑ ጊዜ ለስፖርት ውርርድ ፈቃድ የተሰጠ ማንኛውም ተቋም የለም" - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በሀገሪቱ ለስፖርት ውርርድ አገልግሎት ፈቃድ የተሰጠው ማንኛውም ተቋም እንደሌለ አስታውቋል። የሁሉም የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች የሥራ ፈቃዶች ከታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መሰረዛቸው ይታወሳል። ሆኖም የኦላይን የስፖርት ውርርዶች በኦላይን ላይ በስፋት መስራት መቀጠላቸውን በግልጽ የተተስተዋለ ጉዳይ ነው። በዚህ ጉዳይ ያላችሁን አስተያየት አካፍሉን @TikvahethMagazine
Read the full story at tikvahethmagazine ↗