"ደሜ የአንዲት እናት ሕይዎት ማዳኑ ሲነገረኝ ከፍዬ ያሳከምኩ ያህል ደስታ ተሰምቶኛል"🩸🤱✨

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-23 10:37:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ደሜ የአንዲት እናት ሕይዎት ማዳኑ ሲነገረኝ ከፍዬ ያሳከምኩ ያህል ደስታ ተሰምቶኛል"🩸🤱✨ የአማራ ክልል የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ሠራተኞች እና መሪዎች የደም ልገሳ መርሐ ግብር አካሂደዋል። የአማራ ክልል የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ምክትል ኀላፊ ሞላ ትዕዛዙ ዛሬ የተከናወነው የደም ልገሳ መርሐ ግብር የዘንድሮውን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ አካል መኾኑን ተናግረዋል። አገልግሎቱ ባለፉት ዓመታትም በየክረምቱ ተመሳሳይ የደም ልገሳ ተግባራትን በስኬት ማከናወኑን አስታውሰዋል። በሕይዎት አድን መርሐ ግብሩ ላይ የተቋሙ ሠራተኞች በከፍተኛ ተነሳሽነት እና በሙሉ ፈቃደኝነት እየተሳተፉ ይገኛሉ ብለዋል። የባሕር ዳር ደም ባንክ የጤና ባለሙያው መላክ ውዴ በደም ባንኮቻችን ያለው የደም ክምችት ተስፋ ሰጪ መሻሻሎችን እያሳየ ቢመጣም አሁንም የሁሉንም ታካሚዎች…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]