ሀገር በምክክር ትጸናለች!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-23 11:02:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀገር በምክክር ትጸናለች! የተመካከሩ ሀገር አጽንተዋል፤ ነጻነትን ጠብቀዋል፤ ሉዓላዊነትን አስከብረዋል፤ ኪሣራን አስቀርተዋል፤ ቂም እና በቀልን አርቀዋል። የተመካከሩ ግጭትን አድርቀዋል፤ ጦርነትን ታሪክ አድርገዋል፤ የተመካከሩ ሀገራቸውን አጠንክረዋል፤ ጽኑ መሠረት ላይ አቁመዋል። ሀገር በምክክር ትዋባለች፤ በምክክርም ታድጋለች። የተመካከሩ ፈተናዎችን ተሻግረዋል፤ የተሻለ ሀገር ገንብተዋል። ለልጆቻቸው ሰላም የሰፈነባት፤ አንድነት የደረጀባት፤ ምጣኔ ሃብት ያደገባት፤ ፍትሕ እና ርትእ የተረጋገጠባት ሀገር አውርሰዋል። ኢትዮጵያውያን ለዘለመናት የጸናች ሀገራቸውን የበለጠ ለማጽናት፤ ችግሮቻቸውን ለመፍታት ከዳር እስከ ዳር ተጠራርተው በአንድ አዳራሽ ተሰባስበው እየመከሩ ነው። ይህ ምክክር ኢትዮጵያውያን ወርቃማ ታሪክ የሚጽፉበት፤ ሰላምን የሚያጸኑበት እና በሀገራቸው ጉዳይ ላይ የጋራ መግባባት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]