" የአንድ አክስዮን ዋጋ ከ300 ብር በአሁኑ ወቅት ወደ 852 ብር ከፍ ብሏል " - ኢትዮ ቴሌኮም
" የአንድ አክስዮን ዋጋ ከ300 ብር በአሁኑ ወቅት ወደ 852 ብር ከፍ ብሏል " - ኢትዮ ቴሌኮም • እስካሁን ከቀረቡ 47ሺ የሚጠጉ የአክሲዮን ግዢ ጥያቄዎች ውስጥ 96 በመቶ የሚሆኑት አክሲዮኖች የባለቤትነት ማረጋገጫ አግኝተዋል። ኢትዮ ቴሌኮም በ2018 በጀት ዓመት በፋይናንስ አፈጻጸም፣ በሀብት እድገትና በካፒታል ገበያ ተሳትፎው የተሻለ ስኬት ማስመዝገቡን የበጀት አመት አፈጻጸሙን ይፋ ሲያደርግ ጠቅሷል። ይፋ በተደረገው መሰረትበሪፖርቱ የኩባንያው ጠቅላላ ሀብት (Total Assets) የ27 በመቶ እድገት በማሳየት 420 ቢሊዮን ብር ደርሷል ተብሏል። ይህ እድገት የተመዘገበው ኩባንያው በመሠረተ ልማት፣ በዲጂታል ፕላትፎርሞችና በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ባደረገው ኢንቨስትመንት መሆኑ ገልጿል። ይህም ለባለአክሲዮኖችና ለባለድርሻ አካላት ከፍተኛ እሴት የሚፈጥር መሆኑን የተቋሙ ዋና ስራ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗