10 አባላት ያሏቸው ቡድኖች በሚያጠናቅሩት ሪፖርት ላይ ከነገ ጀምሮ ምክክር ይደረጋል ኮሚሽኑ

WELCOMEneutral2026-07-23 11:23:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 16 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አስር አባላት ያሏቸው ቡድኖች ሲያካሂዱት በነበረው ምክክር በተጠናቀሩ ሪፖርቶች ላይ ከነገ ጀምሮ ወደ 50 በመሰባሰብ ምክክር ይጀምራሉ አለ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕር) በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ምክክሩ አጀንዳዎችን በማብላላትና በምሁራን ገለጻዎች ተደግፎ በስኬት እየተካሄደ ይገኛል ተመካካሪዎች በቡድን ተከፋፍለው የተሰጧቸውን አጀንዳዎች በትክክል በማብላላት 8230 The post 10 አባላት ያሏቸው ቡድኖች በሚያጠናቅሩት ሪፖርት ላይ ከነገ ጀምሮ ምክክር ይደረጋል 8211 ኮሚሽኑ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]