120 ስልኮችን ሿሿ የሰራው የሰረቀ ግለሰብ ተያዘ‼

WASULIFEneutral2026-07-23 11:46:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

120 ስልኮችን ሿሿ የሰራው የሰረቀ ግለሰብ ተያዘ‼ በኡጋንዳ 120 ሞባይል ስልኮችን የሰረቀ ግለሰብ ከነእቃው በቁጥጥር ሥር መዋሉን የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ። ፖሊስ ስልካቸው የተሰረቀባቸው ሰዎች ወደ ፖሊስ ጣቢያ በመምጣት እንዲረከቡ ጥሪ አቅርቧል። የተያዙት ስልኮች የስክሪን ምስላቸው (Screen saver) ባለመቀየሩ፣ በስክሪናቸው ላይ የራሳቸውን ፎቶ ያደረጉ ተጎጂዎች በቀላሉ ማንነታቸውን አረጋግጠው ስልካቸውን መረከብ እንደሚችሉ ተገልጻል። ውሳኔውን ተከትሎ በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች ስልኮቻቸውን ለመፈለግ ወደ ፖሊስ ጣቢያ እየቀረቡ ይገኛሉ ሲል የፖሊስ መረጃን ጠቅሶ ጉርሻ አጋርቷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]