የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር እና ዶክሳ ቢዝነስ ትሬዲንግ የዘርፉን እድገት ለማፋጠን የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ

ZENA24NOWneutral2026-07-23 11:47:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር እና ዶክሳ ቢዝነስ ትሬዲንግ የዘርፉን እድገት ለማፋጠን የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልማሞች ማህበር እና ዶክሳ ቢዝነስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ የሀገሪቱን የሪል እስቴት ዘርፍ በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማጠናከር የሚያስችሉ ሁለት ስትራቴጂያዊ የመግባቢያ ሰነዶችን በይፋ ተፈራረሙ።ይህ አጋርነት ማህበሩ በዘርፉ ያለውን ተቋማዊ ሚና እና ዶክሳ ቢዝነስ ትሬዲንግ በቢዝነስ ልማት፣ በኤጀንሲ ሥራዎች፣ በስትራቴጂያዊ ግንኙነቶች እና ሁነቶች ዝግጅት ላይ ያለውን ሰፊ ልምድ በማቀናጀት የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለማስፋፋት ያለመ ነው። ቀደም ሲል በጋራ ከተከናወኑት እንደ አዲስ አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 እና የAFRES ምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ኮንፈረንስ 2026 ካሉ ሁነቶች በመነሳት፣ ወደፊትም የሪል…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]