ግብፅንና ሱዳንን ከድርቅ ከጎርፍ ከውኃ ደለልና ከወጪ የታደገው የሕዳሴ ግድብ
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ የልማት ምሰሶ ከመሆኑ ባሻገር የታችኞቹን የተፋሰስ ሀገራት ከተፈጥሮ አደጋዎች እየታደጋቸው ይገኛል ግድቡ ወቅትን ተከትሎ በዓባይ ወንዝ ላይ ሲከሰት የነበረውን ከፍተኛ የውኃ ፍሰት መዋዠቅ በማስተካከል የቀጣናውን የውኃ ደህንነት በተግባር እያረጋገጠ ያለ ታሪካዊ ፕሮጀክት ነው ቀደም ሲል ዝናብ በሚያጥርበት ወይም ድርቅ በሚከሰትበት ጊዜ በታችኞቹ የተፋሰስ ሀገራት ላይ ከፍተኛ የውኃ እጥረት ይፈጠር ነበር 8230 The post ግብፅንና ሱዳንን ከድርቅ ከጎርፍ ከውኃ ደለልና ከወጪ የታደገው የሕዳሴ ግድብ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗